Institutional Repository

Guides to enhance strategies for prevention of mother-to-child transmission (PMTCT) of HIV in the North-East Ethiopia

Show simple item record

dc.contributor.advisor Mathibe-Neke, Johanna
dc.contributor.author Yimer, Hawa Wolie
dc.date.accessioned 2022-11-17T08:38:33Z
dc.date.available 2022-11-17T08:38:33Z
dc.date.issued 2021-11
dc.identifier.uri https://hdl.handle.net/10500/29610
dc.description Includes summary in English with Amharic translation
dc.description.abstract ከእናት ወደ ልጅ እችአይቪ የሚተላለፍበትን መንገዶችን ለመቀነስ የ “PMTCT” አገልግሎት ጥራትን መጠበቅ እና የነፍሰ ጡር እናቶች የPMTCT ፕሮግራም አገልግሎት ተጠቃሚ ሁኔታን ማሻሻል አስፈላጊ ነው፡፡ የዚህ ጥናታዊ ጽሁፍ አላማከኤችአይቪ ጋር የሚኖሩ ነፍሰጡር እናቶች ተመክሮን እንዲሁም ከእናቶች ወደ ህፃናት የቫይረስ መተላለፍ ሁኔታን ለመከላከል በሚከናወነው ፕሮግራም (PMTCT) ላይ ተሳተፊ የሆኑ ነርሶች እና አዋላጆችን እይታ ለመገንዘብእንዲሁምየPMTCTየመከላከያፕሮግራምስልቶችንለማሳደግየሚያስችሉመሪሪያዎችንለማዘጋጀትነው፡፡ ጥናታዊ ጽሁፍ በተጨማሪም ኤችአይቪ ከእናቶች ወደ ህፃናት የሚተላለፍበትን አጋጣሚ ለማስቀረት ወይም ለመቀነስ፣ ከኤችአይቪ ነፃ የሆነ ትውልድን ለማዘጋጀት ያቀደ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ የተካተተው የኬዝ ጥናት ንድፍ የተከናወነው ከኤችአይቪ ጋር የሚኖሩ ነፍሰጡር እናቶች ተሞክሮን ለመረዳት እንዲሁም የጤና አገልግሎት አቅራቢዎች (ነርሶች እና አዋላጆች) በPMTCT ፕሮግራም ላይ ያላቸውን ተሞክሮ እና ግንዛቤ ለመረዳት ነው፡፡ የመረጃ ማሰባሰብ ሂደቱ ከፊል መዋቅር ያላቸው መጠይቆችን እንዲሁም ጥልቅ ቃለመጠየቆችን በማከናወን ተፈጽሟል፡፡ ሁለትመልስ ሰጪቡድኖች በዚህ ጥናት ላይ ተሳትፈዋል፡፡ ከኤችአይቪ ጋር የሚኖሩ ነፍሰጡር እናቶች እንዲሁም የPMTCT ፕሮግራም የጤና አገልግሎት አቅራቢዎች (ነርሶች እና አዋላጆች) ፡፡ ከኤችአይቪ ጋር የሚኖሩ ነፍሰጡር እናቶችን የያዘው ቡድን 16 አባላት የነበሩት ሲሆን እነዚህ አባላት በአሁኑ ጊዜ የPMTCT አገልግሎት እየተጠቀሙ ይገኛሉ፡፡ ሁለተኛው ቡድን ከጤና አገልግሎት አቅራቢዎች (ነርሶች እና አዋላጆች) የተውጣጣ ሲሆን 10 አባላት ነበሩት፡፡ እነዚህም አባላት በቅድመ ወሊድ ክሊኒኩ ውስጥ የPMTCT አገልግሎትን ያቀርቡ ነበር፡፡ መረጃው ማጥራት በማከናወን፣ መረጃ በመመልከት እንዲሁም የጤና እሳቤ ሞዴልን በመጠቀም መደቦችን በማዘጋጀት ጽንሰ ሀሳባዊ መዋቅር አማካኝነት ትንተና ተከናውኖበታል፡፡ ከዚህም ባሻገር መመሪያዎቹን ለመደገፍ የተመጡት መንገዶች በምርመራ ግኝቶች እንዲሁም በተጨማሪ ጽሁፎች ግምገማ ላይ የተመረኮዙ ነበሩ፡፡ ከፍተኛ የጤና ባለሙያዎች ያዘጋጅዋቸው ዳሰሳዎችም በጉዳዩ ላይ ስምምነት ለመገንባት ጥቅም ላይ ውለዋል፡፡ ጥናቱ የእናቶችን እውቀት እና ግንዛቤ በአንክሮ በማስተዋል የኤችአይቪ ከእናት ወደህፃናት የመተላለፍ ሁኔታ ላይ የጤና አገልግሎት አቅራቢዎችን አስተሳሰብ እናተሞክሮ በPMTCT ላይ አጽንኦት ሰጥቶበታል፡፡ እናቶች የPMTCTፕሮግራምላይ ያላቸውንተጠቃሚነት በተመለከተየጤና አገልግሎት አቅራቢዎችንተሞክሮ እናግንዛቤ በተመለከተ ጠንካራ መረጃ በማሰባሰብ የእነርሱን ስጋት፣ በሽታው ሊሰራጭ የሚችልበትን እድል እንዲሁም የሴቶቹ ምልከታ መመሪያዎቹን በማዘጋጀት በግብአትነት አገልግለዋል፡፡ ይህበደህንነትቁርጠኝነትሞዴልላይየታዩትንውጤቶችበሚያስገኝአግባብየእናቶችንየPMTCTአጠቃቀምየሚያሳድግ ነው፡፡ ኤችአይቪ ከእናት ወደ ህፃን የሚተላለፍበትን ሁኔታ (MTCT) በመረዳት እና በመከላከል ኤችአይቪ ያልተያዘ ህፃንን ለማግኘት ጥሩ እድል ይፈጠራል፡፡ የወንድ አጋሮች ተሳትፎ አስፈላጊነት በአጽንኦት መመልከት እና በጤና አገልግሎት አቅራቢዎች እና እናቶች መካከል ያለውን መስተጋብር በPMTCT አገልግሎት ላይ ማስጠበቅ አስፈላጊ ነበር (በርህራሄ እና በእንክብካቤላይየተመረኮዘግንኙነትንማስጠበቅ)፡፡በስፍራውላይ የነበሩየቅርብ የጤናሥራአስኪያጆችመመሪያዎችን እንዲቀበሉ እና ለአፈፃፀሙ አመቺ የሆነ ምህዳርን እንዲያቀርቡ ተመክሯል፡፡ amh
dc.format.extent 1 online resource (xix, 242 leaves): color maps
dc.language.iso en en
dc.subject Guidelines en
dc.subject Mother-to-child transmission en
dc.subject Prevention of mother-to-child- transmission en
dc.subject Pregnant mother living with HIV en
dc.subject Prevention en
dc.subject Transmission health provider’s perception en
dc.subject መመሪያዎች፣ከእናትወደህፃንየሚኖርስርጭት(MTCT) amh
dc.subject መመሪያዎች amh
dc.subject መከላከል amh
dc.subject ስርጭት amh
dc.subject ከእናቶችወደህፃናትየሚኖርስርጭትንመከላከል(PMTCT) amh
dc.subject ከኤችአይቪ ጋር የሚኖሩ ነፍሰጡር እናቶች amh
dc.subject የጤና አገልግሎት አቅራቢዎች ግንዛቤ amh
dc.subject.ddc 362.19697920963
dc.subject.lcsh AIDS (Disease) in pregnancy -- Ethiopia en
dc.subject.lcsh HIV infections -- Medicine, Preventive -- Ethiopia en
dc.title Guides to enhance strategies for prevention of mother-to-child transmission (PMTCT) of HIV in the North-East Ethiopia en
dc.type Thesis en
dc.description.department Health Studies en
dc.description.degree D. Litt et Phil. (Public Health)


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search UnisaIR


Browse

My Account

Statistics